News
ዓለም አቀፍ የባሉት ግብይት (Electronic World Trade Platform) በኢትዮጵያ ለመጀመር የሚያስችል መርሃ ግብር ይፋ ተደረገ፡፡

ግብይቱን በኢትዮጵያ ማስጀመር የሚያስችሉ ሦስት የተለያዩ ስምምነቶች ተፈርመዋል፡፡
ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ዶ/ር ኢንጂ.) ከአሊባባ የቴክኖሎጂ ግሩፕ ኃላፊዎች ጋር ተፈራርመውታል።
ስምምነቶቹ ዓለም አቀፍ የባሉት ግብይት ማስጀመር፣ የአቅም ግንባታና ዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ላይ ያተኮሩ ናቸው፡፡
በስምምነቱ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ(ኢንጂ.) ፣ የአሊባባ ቡድን መስራች ቻከ ማ፣ በኢትዮጵያ የቻይና አምሳደር ታን ጂያን እና የተለያዩ እንግዶች ተግኝተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ባለ ግዙፍ ኢኮኖሚ ሀገራት ውስጥ ከአምስቱ ተርታ ለመሰለፍ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ወሳኝ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
ለዚህም ኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን ትኩረት ሰጥታ አየሰራች መሆኑን አንስተዋል፡፡
የአሊባባ መስራችና ባለቤት ጃክ ማ በበኩላቸው ኢትዮጵያ ለዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ የሰጠችው ትኩረት፥ ወደ ኢትዮጵ እንዲመጡ እንዳደረጋቸው ተናግረዋው ግብይቱ ኢትዮጵያ የምታመርታቸውን ምርቶች በድርጅታቸው በኩል አለም አቀፍ ግብይት እንድትፈፅም ያስችላታል ብለዋል፡፡
ጃክ ማ በአፍሪካ በዘርፉ ለሚሰማሩ ወጣት ስራ ፈጣሪዎችና ሴቶችን ለማበረታታት አሊባባ የቴክኖሎጂ ቡድንና ጃክ ማ ፋዴንደሽን እስከ 100ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል፡፡

Archive news
-
ዓለም አቀፍ የባሉት ግብይት (Electronic World Trade Platform) በኢትዮጵያ ለመጀመር የሚያስችል መርሃ ግብር ይፋ ተደረገ፡፡
-
የኢትዮጵያ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ ክለሳ ተጠናቆ ይፋ ተደረገ።
-
ሰበር ዜና
-
የወረዳ የትሥሥር መረብን (Woreda Net) አቅም ለማሻሻል እየተሰራ ነው፡፡
-
በባህር ዳር ከተማ የተገነባው የሳይንስ ካፌ ተመረቀ።
-
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን መርጃ ማዕከል የዘረጋውን ዘመናዊ የህክምና አስተዳደር ስርዓት አስመርቆ አስረከበ፡፡
-
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማትን በማሸነፋቸው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እንኳን ደስ አለዎት ማለት ይፈልጋል፡፡
-
የውድድር ማስታወቂያ
-
5ሺ የአሜሪካን ዶላር ተሸላሚ ይሁኑ:-
-
መቀመጫውን ስዊዘርላንድ ያደረገው ‹‹ተስፋ አይ ኤል ጂ›› የተሰኘ ድርጅት በስዊዘርላንድ ‹‹ስታንዳርድ›› የቴክኖሎጂ ማበልፀጊያ ማዕከል በኢትዮጵያ የመገንባት እቅድ እንዳለው ይፋ አደረገ፡፡
-
በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ጌታሁን መኩሪያ (ዶ/ር ኢንጂ.) የሚመራ የልዑካን ቡድን በኦስትሪያ ቬይና እየተካሄደ ባለው 63ተኛው የአለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ አመታዊ ስብሰባ ላይ ሀገራችንን ወክሎ በመሳተፍ ላይ ይገኛል፡፡
-
በቴክኖሎጂ የተደገፈ የእንስሳት ሀብት ልማት ፕሮጀክት በኦሮሚያ ክልል ተጀመረ።
-
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተመራና ከተለያዩ የአለም ሀገራት የመጡ የቢዝነስ ልኡካን የአፍሪካ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከልን በኢትዮጵያ የመገንባት እቅድ እንዳላቸው ተናገሩ ፡፡
-
‹‹እንጦጦ ፌሎሺፕ›› ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በሶፍትዌር ማበልፀግ እና በስራ ፈጠራ ያሰለጠናቸውን ሴቶች አስመረቀ፡፡
-
በቴክኖሎጂ የተደገፈ የአንስሳት ሃብት ልማት በሶማሌ ክልል ተጀመረ፡፡
-
የአፍሪካ የበይነመረብ ነፃነት መድረክ (Forum on Internet Freedom in Africa) በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው፡፡
-
በኢኖቬሽን ሳምንት ላይ የአጭር ቪዲዮ ውድድር አሸናፊዎች የዱባይ ደርሶ መልስ ትኬታውን ተረከቡ፡፡
-
ኢትዮጵያ በ2012 ዓ.ም 3ሚሊየን የስራ እድል ለመፍጠር በያዘችው እቅድ ውስጥ የቴክኖሎጂ የስራ እድል ፈጠራ ትልቁን ድርሻ እንዲይዝ እየተሰራ ነው።
-
ካናዳ የሴቶችን ጫና በሚያቃልሉ ቴክኖሎጂ ዝርጋታ ላይ ኢትዮጵያ የጀመረችውን ስራ እደግፋለሁ አለች፡፡
-
አወስትራሊያ ኢትዮጵያ የጀመረችውን ምቹ የኢኖቬሽን ከባቢ ሁኔታን የመፍጠር እንቅስቃሴን እደግፋለሁ አለች፡፡