ቴያትርና ሲኒማ
- የአዲስ አበባ ቲያትርና ባህል ማዕከል
- አድራሻ፡- ፒያሳ፣ የአዲስ አበባ መስተዳደር ህንፃ ውስጥ
- አጎና ሲኒማ
- አድራሻ፡- ጎተራ አካባቢ
- ዓለም ሲኒማ
- አድራሻ፡- ቦሌ፣ አፍሪካ ጎዳና
- አምባሳደር ቲያትር
- አድራሻ፡- ከሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትይዩ
- የህፃናትና ወጣቶች ቲያትር
- አድራሻ፡- አራት ኪሎ
- ሲኒማ ኢምፓየር
- አድራሻ፡- ፒያሳ
- ሲኒማ ኢትዮጵያ
- አድራሻ፡- ፒያሳ
- ሲኒማ ዮፍታሄ
- አድራሻ፡- ካዛንችስ
- ኤድና ሞል ማቲ ሲኒማ
- አድራሻ፡- ቦሌ መድሃኒዓለም ቤተ ክርስትያን ፊትለፊት
- እምቢልታ ሲኒማ
- አድራሻ፡- ሩፋኤል፣ እምቢልታ ሆቴል
- ሀገር ፍቅር ቲያትር
- አድራሻ፡- ፒያሳ
- ቀንዲል ቤተ ተውኔት
- ኮከብ ሲኒማ
- አድራሻ፡- ሃያ አራት፣ ኮከብ ህንፃ ላይ
- ሜጋ አምፊ ቲያትር
- አድራሻ፡- ቴዎድሮስ አደባባይ፣ ቸርችል ጎዳና
- ሜትሮፖል ሲኒማ
- ብሄራዊ ቲያትር
- አድራሻ፡- ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ፊት ለፊት
- ኖህ ቲያትር
- ፓኖራሚክ ሲኒማ
- አድራሻ፡- መስቀል አደባባይ፣ ሰማዕታት ህንፃ ላይ
- ራስ ቲያትር
- አድራሻ፡- መርካቶ፣ ከታላቁ አንዋር መስጅድ አጠገብ
- ሴባስቶፖል ሲኒማ
- አድራሻ፡- በአዲስ አበባ አውደ-ርዕይ ማዕከል ቅጥር ግቢ ውስጥ
- ቪዢን ሲኒማ
- ካፍድም ሲኒማ
- ዋፋ ሲኒማ
ሌሎች የመዝናኛ ማዕከላት
- ጦር ሀይሎች ጎልፍ ክለብ
- የፍልውሃ የተፈጥሮ መታጠቢያ አገልግሎት
- ሶደሬ
- የላንጋኖ ሀይቅ
- ኩሪፍቱ ሪዞርት እና ስፓ
- ቦስተን ዴይ ስፓ
- ቢሻንጋሪ ሎጅ
- አፍሪካ የሽርሽር ክለብ
- ባቦጋያ ሀይቅ ሎጅ